የተለቀቀው ቪዲዮና የፖለቲካ ውጥንቅጡ እንደምታው
(ከእየሩሳሌም አርአያ)
(በሕወሓት ውስጥ ከ12 ዓመት በፊት የተፈጠረውን የፖለቲካ ውዝግብ.. የሚያሳየውን ፊልም አሁን ባልታወቁ ወገኖች ተለቆዋል፤
ለረጅም አመት ይህ ፊልም እንዳይታይ ተድርጎ ቆይቶዋል.. ብዙዋች ትርጉሙን ለማወቅ በመጠያቃቸው.. ወደ አማርኛ ለመመለስ
ተሞክሮዋል…… ተርጉሚው የትኛውም ወገን ደጋፊ እንዳልሆነ ይታወቅ..)
በምስሉ እንደሚታየው የመጀመሪያው ተናጋሪ አቶ ገብሩ አስራት ናቸው፤ ይህን አሉ፤ « የመጣነው ካድሬው ጥሪ ስላደረገልን ነው፤
እየተመለከትን ያለነው ነገር ግልፅ አይደለም፤ ካድሬው የጠራን ያለንን ሃሳብ እንድናቀርብ ነው፤ ከዛ ባሻገር ይህን ስብሰባ በተመለከተ
የምንለው ይኖረናል፤ ከዚሁ ጎን ለጎን ያለውን መረጃ ማቀረብ እንችላለን፤ ይህንን ለማለት ነው እዚህ ስብሰባ ላይ የመጣነው፤ < የለም ይህ
አያስፈልግም፡> የምትሉን ከሆነ ግን ሁሉም ነገር አብቅቶለታል ማለት ነው። ሃሳባችንን ልትሰሙን፡ ስብሰባውንም በተመለከተ ያለንን
አቁዋም ከቻላቹ አዳምጡን። ይህን ኢንፎርሜሽን ግልፅ ለማድረግ ነው እዚህ ስብሰባ ላይ የተገኘነው።»
የተለያዩ ድምፆች ከተሰሙ በሑላ አቶ ተወልደ ተረኛ ተናጋሪ ለመሆን ቆሙ፤ እንዲህም አሉ፡ « እዚህ ስብሰባ ላይ የተኘነው መረጃ
ለመስጠት ነው። እኛ በበኩላችን ይህ ስብሰባ ጠቀሜታ (ፋይዳ) አለው ብለን አናምንም! እናንተ ካድሬዎች መምጣት አለባችሁ ስላላችሁን
ይህው ተገኝተናል። ሕግና ደንብ አለ፤ የቁጥጥር ኮሚሽን ሕገ ደንቡ እንደተጣሰ በመግለፅ « ሕገ ወጥ» ነው ብሎታል። የእኛም አቁዋም
ይሕ ነው! »
…አቶ መለስ ቀበል አድርገው « የቀረበውን ሪፖርት አዳምጠን ወደ አስተያየት እንሔዳለን። በዛ መሰረት እንቀጥላለን።»… ሲሉ እነ
ተወልደ የመለስን ንግግር አላስጨረሱዋቸውም….ከተቀመጡበት ተነስተው ሲወጡ… በአዳራሹ ጫጫታ፡
ለቅሶ..ልመና..ተደበላለቁ…ስዩም መስፍን ግራ ተጋብተው ይታያሉ….ስዬ፡ አባይ ፀሓዬና ገብሩ ..እያለቀሱ የሚማፀኑዋቸውን ገፍቶ
ላለመሄድ የመስላል…ተመልሰው ተቀመጡ…አዳራሹ እየተበጠበጠ እያለ.. አቶ መለስ፦
« ..እባካቹ…እባካችሁ..» ይላሉ…የሚያዳምጣቸው ሲያጡ ..መለስ ድምፃቸውን በጣም ከፍ አድርገው በቁጣ « አንድ ጊዜ …አንድ ጊዜ
… ሁላችሁም ተቀመጡ…ስነ ስርዓት አድርጉ..?..ስነ ስርዓት ያዙ?..» ከዛም ቀጠሉ «.. በዚህ ስብሰባ ላይ ያልፈለገ..አሞራ ብቻ
ነው..».. ብዙ እጆች ከተሰብሳቢው ተቀስረው ይታያሉ፤..ጫጫታና ጉምጉምታው..ቀጠለ..
« አንድ ጊዜ ተረጋጉ..» አሉ መለስ፤ በአዳራሹ የተወሰነ ዝምታ ከሰፈነ በሁዋላ ንግግራቸውን ቀጠሉ፦
« ፓርቲያችን ትፈራርሳለች ብላችሁ አታስቡ…ድርጅቱ ሊፈርስ አይችልም! ማንም ሰው ሊያፈርሰው አይችልም!..እኔ አሁን ይህንን
ግድግዳ ላፍርሰው ብል..ይፈርሳል?.፣ የማይሆን ነገር ነው! በፍፁም!...ስለዚህ ፓርቲው አይፈርስም..የሚፈርስ ነገር የለም!..
..እንዴ ምን ማለታቹ ነው?..ያልሞተን ሰው <ሞተ> ብሎ መቅበር አለ እንዴ? ..ያልሞተ ሰው ይቀበራል?..ፓርቲያችን እኮ አልሞተም፤
..ላልሞተ ሰው ደግሞ አይለቀስም። ለሞተ ግን ይለቀሳል። ..ድርጅታችን ታሞዋል፤ .ጥሩ …ምን ይደረግ?..ማለት አለባችሁ… ..
ከዚህ የከፋ መድረክ ሊመጣ ይችላል… የቀብር ስነስርአት አይደለም እየሰራን ያለነው..እንደ ሃኪም ድርጅት የማዳን ስራ ነው እየሰራን
ያለነው፤..» አሉና ወደ አንድ አቅጣጫ እየተመለከቱ..
« ..ስዬ፡ ገብሩ፡ አባይ.. ከሌሎች ተለይታችሁ በራሳችሁ መልካም ፈቃደኝነት ከኛ ጋር አብራችሁ ለመቀጠል እንደምትፈልጉ
ለተሰብሳቢው..ይህንኑ ተናገሩ» ..በአዳራሹ ጉምጉምታው በማየሉ..ንግግራቸውን ለመግታት የተገደዱት መለስ.. «..እባካችሁ አንዴ
ተረጋጉ፤ ..አንድ ጊዜ እንደማመጥ፤.. ይህቺ የመጨረሻ ዕለት አይደለችም፤..ይህን አማራጭ የማይቀበሉ ከሆነ ..ሌላ ቀን እድል እንዲያገኙ
እንፈቅድላቸዋለን። አለበለዚያ ግን ተቆራረጥን ማለት ነው።.. አቅጣጫ አስቀምጠን እንሂድ፤ በምናስቀምጠው አቅጣጫ (መርሕ) ላይ
እኰ ልናገኛቸው (ልናጠምዳቸው) እንችላለን።…. ( የመለስ ንግግር..” እሰራላችዋለው” አይነት ነው፤ )..
« ..ስለዚህ አሁን ተረጋግተን ..ድርጅቱን በማዳን ዙሪያ በተቀመጠው አቅጣጫ ዙሪያ እንወያይ፤ በዚህ መልኩ ልቀጥል?.» .. የተለያዩ
ድምፆች ተከተሉ…፤ . አባይ ፀሓዬ፡ ስዬና ገብሩ..ከተቀመጡበት የፊት ወንበር ብድግ አሉ፤ ..ውዝግቡ በጫጫታ ታጅቦ ቀጠለ…
ስዬ ወደ ተሰብሳቢው ዞረው ይናገራሉ..የሚናገሩት ግን ምን እንደሆነ በጥራት አይሰማም፤..አባይ ፀሓዬም ይናገራሉ..ከዛም እነ ስዬ
እጃቸውን እያወናጨፉ ጥለው ሲወጡ ይታያሉ..
በጫጫታው መሃከል..« እባካችሁ እንደማመጥ…?.. እባካችሁ?» የሚል የአቶ መለስ ድምፅ ይሰማል፤…. ከዚያ ፊልሙ ተቆርጦ
እንደቀጠለ ያስታውቃል፤.
…..መለስ ወንበር ላይ ተቀምጠው ይህን አሉ፦ « ቀብር የለም! ታመን ነበር፤ ይህቺ ነበረች ችግራችን። ..ከተደነባበርን፡ የችኰላና ጥድፊያ
መንገድ ከተከተልን… በሽታው ይባባሳል። መቶ በመቶ ልትተማመኑበት የሚገባ አንድ ነገር፦ እናንተ እያላችሁ ይህ ፓርቲ አይፈርስም።
አይፈርስም!..አሁን ተረጋግተን ስብሰባችንን እንቀጥል»

ኢትዮሚድያ - Ethiomedia.com
December 1, 2012

More Related Content

PDF
Zen publicisztika - A Marosvásárhelyi Rádió nyugodt hangneme, a média, mint m...
PDF
PDF
RE/MAX Balloon Infographic
PDF
OCS ENGINEER_PRAKASH S
PDF
世界報紙頭條1108
PDF
all new buttons 2
PDF
Tablas isotonia remington
PDF
Pos200 5203
Zen publicisztika - A Marosvásárhelyi Rádió nyugodt hangneme, a média, mint m...
RE/MAX Balloon Infographic
OCS ENGINEER_PRAKASH S
世界報紙頭條1108
all new buttons 2
Tablas isotonia remington
Pos200 5203

Similar to Tplf division (20)

PDF
Semayawi1/Newly formed political party the blue (Semayawi) founder, Professo...
PDF
Semayawi1 131015152400-phpapp01
PDF
Root of Politics Gamblers !/ Yepoletikaw serr qumartegnoch///
PDF
Joint statement on_the_election
PDF
Why does the Ethiopian government EPRDF shouts ? Ehadeg slemn ychohal
PDF
Timeline Political situation in Ethiopia Amharic language, it is mainly up ab...
PDF
Abiy ahmed vs hailemariam desalegn
PDF
Tesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay Gebreab
PDF
Yehaya amet debdabe/ A letter memories of twenty years ago, Former Ethiopia...
PDF
Weyane violates own_constitution
PDF
Zethiopia Newspaper Jan 2014
PDF
Tesfayegebreabmannew2 131017153753-phpapp01
PDF
Saudi police in Riyadh clash with migrant workers BBC November 11, 2013
PDF
Yesidetegnamastawesha/remembrance of the journalist refuge
PDF
Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front EPRDF on The Run.
PDF
042117 - APPEAL TO INTERNATIONAL GOVERNMENTS (Amharic)
PDF
Yesidetegnamastawesha 131015133004-phpapp02
PDF
Yesidetegna mastawesha

Ad

More from Ethio-Afric News en Views Media!! (20)

PDF
The impact of_the_ethiopian oromo_protests 2016
PDF
History of Ethiopian General Jagema kealo , in Amharic
PDF
VRIJE UNIVERSITEIT A political history of the Tigray Pe ople’s Liberation Fr...
PDF
Addis ababa master plan ethiopian government denies dozens killed in capital
PDF
Ethiopia eritrea contradictions 2015
PDF
The ark of the covenant
PDF
CIA, perpetrated by the EPLE-TPLF guerrilla in ERITREA-Tigrai during the year...
PDF
conversation with Ethiopian PM Meles of Ethiopia Dec 2012, shortly after the...
PDF
Ethiopian economy under EPRDF TPLF 1991-2014
PDF
A Tabot is a consecrated wooden altar slab, made of wood or stone, which symb...
PDF
On the identity_of_pm_meles_zenawi_Eritrea Ethiopian by_negussay_ayele_june07
PDF
Coment on-ato-girma- seyfu speeches, on x eth pm meles
PDF
Moto menesat sene1999
PDF
Ethiopian 100 years ruling party Amhara people Story from where to where And...
PDF
Human rights watch is dedicated to protecting the human rights of people arou...
PDF
Ethiopian government's management of the media during the ethio eritrea war 1...
PDF
King of kings yohannes & ethiopian unity 5
PDF
King of kings yohannes & ethiopian unity 4

Tplf division

  • 1. የተለቀቀው ቪዲዮና የፖለቲካ ውጥንቅጡ እንደምታው (ከእየሩሳሌም አርአያ) (በሕወሓት ውስጥ ከ12 ዓመት በፊት የተፈጠረውን የፖለቲካ ውዝግብ.. የሚያሳየውን ፊልም አሁን ባልታወቁ ወገኖች ተለቆዋል፤ ለረጅም አመት ይህ ፊልም እንዳይታይ ተድርጎ ቆይቶዋል.. ብዙዋች ትርጉሙን ለማወቅ በመጠያቃቸው.. ወደ አማርኛ ለመመለስ ተሞክሮዋል…… ተርጉሚው የትኛውም ወገን ደጋፊ እንዳልሆነ ይታወቅ..) በምስሉ እንደሚታየው የመጀመሪያው ተናጋሪ አቶ ገብሩ አስራት ናቸው፤ ይህን አሉ፤ « የመጣነው ካድሬው ጥሪ ስላደረገልን ነው፤ እየተመለከትን ያለነው ነገር ግልፅ አይደለም፤ ካድሬው የጠራን ያለንን ሃሳብ እንድናቀርብ ነው፤ ከዛ ባሻገር ይህን ስብሰባ በተመለከተ የምንለው ይኖረናል፤ ከዚሁ ጎን ለጎን ያለውን መረጃ ማቀረብ እንችላለን፤ ይህንን ለማለት ነው እዚህ ስብሰባ ላይ የመጣነው፤ < የለም ይህ አያስፈልግም፡> የምትሉን ከሆነ ግን ሁሉም ነገር አብቅቶለታል ማለት ነው። ሃሳባችንን ልትሰሙን፡ ስብሰባውንም በተመለከተ ያለንን አቁዋም ከቻላቹ አዳምጡን። ይህን ኢንፎርሜሽን ግልፅ ለማድረግ ነው እዚህ ስብሰባ ላይ የተገኘነው።» የተለያዩ ድምፆች ከተሰሙ በሑላ አቶ ተወልደ ተረኛ ተናጋሪ ለመሆን ቆሙ፤ እንዲህም አሉ፡ « እዚህ ስብሰባ ላይ የተኘነው መረጃ ለመስጠት ነው። እኛ በበኩላችን ይህ ስብሰባ ጠቀሜታ (ፋይዳ) አለው ብለን አናምንም! እናንተ ካድሬዎች መምጣት አለባችሁ ስላላችሁን ይህው ተገኝተናል። ሕግና ደንብ አለ፤ የቁጥጥር ኮሚሽን ሕገ ደንቡ እንደተጣሰ በመግለፅ « ሕገ ወጥ» ነው ብሎታል። የእኛም አቁዋም ይሕ ነው! » …አቶ መለስ ቀበል አድርገው « የቀረበውን ሪፖርት አዳምጠን ወደ አስተያየት እንሔዳለን። በዛ መሰረት እንቀጥላለን።»… ሲሉ እነ ተወልደ የመለስን ንግግር አላስጨረሱዋቸውም….ከተቀመጡበት ተነስተው ሲወጡ… በአዳራሹ ጫጫታ፡ ለቅሶ..ልመና..ተደበላለቁ…ስዩም መስፍን ግራ ተጋብተው ይታያሉ….ስዬ፡ አባይ ፀሓዬና ገብሩ ..እያለቀሱ የሚማፀኑዋቸውን ገፍቶ ላለመሄድ የመስላል…ተመልሰው ተቀመጡ…አዳራሹ እየተበጠበጠ እያለ.. አቶ መለስ፦ « ..እባካቹ…እባካችሁ..» ይላሉ…የሚያዳምጣቸው ሲያጡ ..መለስ ድምፃቸውን በጣም ከፍ አድርገው በቁጣ « አንድ ጊዜ …አንድ ጊዜ … ሁላችሁም ተቀመጡ…ስነ ስርዓት አድርጉ..?..ስነ ስርዓት ያዙ?..» ከዛም ቀጠሉ «.. በዚህ ስብሰባ ላይ ያልፈለገ..አሞራ ብቻ ነው..».. ብዙ እጆች ከተሰብሳቢው ተቀስረው ይታያሉ፤..ጫጫታና ጉምጉምታው..ቀጠለ.. « አንድ ጊዜ ተረጋጉ..» አሉ መለስ፤ በአዳራሹ የተወሰነ ዝምታ ከሰፈነ በሁዋላ ንግግራቸውን ቀጠሉ፦ « ፓርቲያችን ትፈራርሳለች ብላችሁ አታስቡ…ድርጅቱ ሊፈርስ አይችልም! ማንም ሰው ሊያፈርሰው አይችልም!..እኔ አሁን ይህንን ግድግዳ ላፍርሰው ብል..ይፈርሳል?.፣ የማይሆን ነገር ነው! በፍፁም!...ስለዚህ ፓርቲው አይፈርስም..የሚፈርስ ነገር የለም!.. ..እንዴ ምን ማለታቹ ነው?..ያልሞተን ሰው <ሞተ> ብሎ መቅበር አለ እንዴ? ..ያልሞተ ሰው ይቀበራል?..ፓርቲያችን እኮ አልሞተም፤ ..ላልሞተ ሰው ደግሞ አይለቀስም። ለሞተ ግን ይለቀሳል። ..ድርጅታችን ታሞዋል፤ .ጥሩ …ምን ይደረግ?..ማለት አለባችሁ… .. ከዚህ የከፋ መድረክ ሊመጣ ይችላል… የቀብር ስነስርአት አይደለም እየሰራን ያለነው..እንደ ሃኪም ድርጅት የማዳን ስራ ነው እየሰራን ያለነው፤..» አሉና ወደ አንድ አቅጣጫ እየተመለከቱ.. « ..ስዬ፡ ገብሩ፡ አባይ.. ከሌሎች ተለይታችሁ በራሳችሁ መልካም ፈቃደኝነት ከኛ ጋር አብራችሁ ለመቀጠል እንደምትፈልጉ ለተሰብሳቢው..ይህንኑ ተናገሩ» ..በአዳራሹ ጉምጉምታው በማየሉ..ንግግራቸውን ለመግታት የተገደዱት መለስ.. «..እባካችሁ አንዴ ተረጋጉ፤ ..አንድ ጊዜ እንደማመጥ፤.. ይህቺ የመጨረሻ ዕለት አይደለችም፤..ይህን አማራጭ የማይቀበሉ ከሆነ ..ሌላ ቀን እድል እንዲያገኙ እንፈቅድላቸዋለን። አለበለዚያ ግን ተቆራረጥን ማለት ነው።.. አቅጣጫ አስቀምጠን እንሂድ፤ በምናስቀምጠው አቅጣጫ (መርሕ) ላይ እኰ ልናገኛቸው (ልናጠምዳቸው) እንችላለን።…. ( የመለስ ንግግር..” እሰራላችዋለው” አይነት ነው፤ )..
  • 2. « ..ስለዚህ አሁን ተረጋግተን ..ድርጅቱን በማዳን ዙሪያ በተቀመጠው አቅጣጫ ዙሪያ እንወያይ፤ በዚህ መልኩ ልቀጥል?.» .. የተለያዩ ድምፆች ተከተሉ…፤ . አባይ ፀሓዬ፡ ስዬና ገብሩ..ከተቀመጡበት የፊት ወንበር ብድግ አሉ፤ ..ውዝግቡ በጫጫታ ታጅቦ ቀጠለ… ስዬ ወደ ተሰብሳቢው ዞረው ይናገራሉ..የሚናገሩት ግን ምን እንደሆነ በጥራት አይሰማም፤..አባይ ፀሓዬም ይናገራሉ..ከዛም እነ ስዬ እጃቸውን እያወናጨፉ ጥለው ሲወጡ ይታያሉ.. በጫጫታው መሃከል..« እባካችሁ እንደማመጥ…?.. እባካችሁ?» የሚል የአቶ መለስ ድምፅ ይሰማል፤…. ከዚያ ፊልሙ ተቆርጦ እንደቀጠለ ያስታውቃል፤. …..መለስ ወንበር ላይ ተቀምጠው ይህን አሉ፦ « ቀብር የለም! ታመን ነበር፤ ይህቺ ነበረች ችግራችን። ..ከተደነባበርን፡ የችኰላና ጥድፊያ መንገድ ከተከተልን… በሽታው ይባባሳል። መቶ በመቶ ልትተማመኑበት የሚገባ አንድ ነገር፦ እናንተ እያላችሁ ይህ ፓርቲ አይፈርስም። አይፈርስም!..አሁን ተረጋግተን ስብሰባችንን እንቀጥል» ኢትዮሚድያ - Ethiomedia.com December 1, 2012